am_tn/2ki/07/14.md

778 B

ሂዱና እዩ

ንጉሡ ሄደው እንዲያዩ የፈለገውን የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እነዚህ ለምጻሞች የተናገሩት እውነት መሆኑን ሂዱና እዩ››

እስከ ዮርዳኖስ ድረስ ተከተሏቸው

‹‹ሶርያውያን ወታደሮች የሄዱበትን መንገድ እስከ ዮርዳኖስ ወንዝ ድረስ ተከተሉ››

ልብስና ዕቃ በየመንገዱ ላይ ተበታትኖ ነበር

ይህ ግነት ሲሆን፣ ሰዎቹ በሄዱበት መንገድ እነዚህ ነገሮች ተበታትነው አዩ ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በየመንገዱ ልብሶችና ዕቃዎች ነበሩ››