ሶርያውያን ብዙ የጠላት ሰራዊት ወደ ሰፈራቸው እየመጣ ነው ብለው እንዲያስቡ ጌታ ካደረገ በኃላ የሆነው እንዲህ ነበር፡፡
ይህ ፀሐይ ከጠለቀች በኃላ ጨለማ ከመሆኑ በፊት ያለው ጊዜ ነው፡፡
ይህ አሸናፊው ሰራዊት ከተሸናፊው የሚወስደውን ነገር ያመለክታል፡፡ እዚህ ላይ፣ ‹‹ብርና ወርቅ፣ ልብሶች›› ናቸው የተጠቀሱት፡፡