am_tn/2ki/07/03.md

796 B

እነሆ

ይህ ቃል እዚህ ጥቅም ላይ የዋለው ዋናውን የታሪክ ፍሰት ገታ ለማድረግ ነው፡፡ እዚህ ላይ ጸሐፊው የታሪኩን አዲስ ክፍል ያቀረባል፡፡

እስክንሞት ድረስ በዚህ የምንቆየው ለምንድነው?

ሰዎቹ አራት ቢሆኑም ይህን የጠየቀው አንዱ ነው፡፡ ጥያቄው ይህን ማድረግ እንዳለባቸው አጽንዖት ይሰጣል፡፡ ይህን በዐረፍተ ነገር መተርጐም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እስክንሞት ድረስ በፍጹም እዚህ መቀመጥ የለብንም››ዝም ካሉን ሕይወታችን ትተርፋለች፤ ከገደሉንም ያው ሞቶ መገላገል ነው፡፡