am_tn/2ki/06/14.md

1.0 KiB

ስለዚህ ንጉሡ

ይህ የሚናገረው ስለ ሶርያ ንጉሥ ነው፡፡

የእግዚአብሔር ሰው

‹‹ኤልሳዕ›› ወይም፣ ‹‹የእግዚአብሔር ሰው ኤልሳዕ››

እነሆ

እዚህ ላይ፣ ‹‹እነሆ›› የሚለው ቃል ባየው ነገር አገልጋዩ መደነቁን ያመለክታል፡፡ ‹‹ጠዋት በማለዳ ተነሥቶ ወደ ውጭ ሲወጣ… አየ፡፡

አገልጋዩ እንዲህ አለ

አገልጋዩ ያየውን ለንጉሡ ለመንገር ተመልሶ ገባ፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አገልጋዩም ወደ ውስጥ ተመልሶ ኤልሳዕን…››

ከእኛ ጋር ያሉት ከእነርሱ ጋር ካሉት ይበልጣሉ

በጦርነት ጊዜ ከሰዎች ጋር መሆን፣ ከእነርሱ ጋር ሆኖ መዋጋት ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በጦርነት ከእኛ ጋር ያሉት ከእነርሱ ጋር ካሉት ይበልጣሉ››