‹‹የእግዚአብሔር ሰው ኤልሳዕ ጠየቀ››
ተአምር ለማድረግ እግዚአብሔር በኤልሳዕ ተጠቀመ፡፡ የመጥረቢያው ብረት ውሃው ላይ ተንሳፈፈ፤ ነቢዩ እስኪወስደው እዚያው ቆየ፡፡
‹‹ብረቱ ተንሳፈፈ››
‹‹የመጥረቢያው ራስ›› የመጥረቢያው ራስ ከብረት የተሠራ ነበር፡፡