am_tn/2ki/06/04.md

897 B

አጠቃላይ መረጃ

ኤልሳዕ ዛፎች ለመቁረጥ ከነቢያት ጋር ሄደ፡፡

የመጥረቢያው ራስ ውሃ ውስጥ ገባ

የመጥረቢያ ራስ የሚያመለክተው ብረቱን ነው፡፡ ይህም ማለት የመጥረቢያው ብረት ከእጀታው ተለይቶ ውሃ ውስጥ ወድቋል ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የመጥረቢያው ብረት ከእጀታው ተለይቶ ውሃ ውስጥ ወደቀ››

አዬ ጉድ፤ አዬ ጉድ

ይህ ሰው እንዲህ ያለው ምን ያል መደንገጡን ለማሳየት ነው፡፡ በአንተ ቋንቋ ይህን የምትገልጽበት ቃል ካለህ ተጠቀምበት፡፡

የተውሶ ነበር

ይህን በሌላ መልኩ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፣ ‹‹የተዋስሁት ነበር››