am_tn/2ki/04/40.md

621 B

ወጡ ወጣ

‹‹ወጡን ሳህን ላይ አውጡት››

ምንቸቱ ውስጥ ሞት አለ

ይህ ማለት ምንቸቱ ውስጥ የሚገድል ነገር አለ ማለት እንጂ፣ አንዳች የሞተ ነገር ምንቸቱ ውስጥ አለ ማለት አይደለም፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ምንቸቱ ውስጥ እኛን የሚገድል ነገር አለ››

በምንቸቱ ውስጥ ጨመረው

‹‹ምንቸቱ ውስጥ ወዳለው ወጥ ጨመረው››

ለሰዎቹ አቀረበላቸው

‹‹ሰዎቹ እንዲበሉት አቀረበላቸው››