am_tn/2ki/04/25.md

471 B

ተነሥታ የእግዚአብሔር ሰው ወዳለበት ቀርሜሎስ ተራራ ሄደች

‹‹የእግዚአብሔር ሰው ኤልሳዕ ወደ ነበረበት የቀርሜሎስ ተራራ ሄደች››

የእግዚአብሔር ሰው በሩቅ ሲያያት

‹‹ገና ሩቅ እያለች ኤልሳዕ ስትመጣ አያት››

ደህና ነው

‹‹መልካም ነው›› ወይም፣ ‹‹አዎን፣ ሁሉም ደህና ነው››