am_tn/2ki/04/23.md

559 B

ደህና ነው

ሴትዮዋ ይህን ያለችው ባልዋ እንደ ነገረችው ካደረገ እንደዚያ እንደሚሆን ስላወቀች ነው፡፡ ይህን የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እኔ የምጠይቅህን ካደረግህ ደህና ይሆናል››

አህያውን ጭና

አህያውን የጫነው አገልጋዩ እንጂ፣ ሴትዮዋ ራሷ አይደለችም፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አገልጋዩ አህያውን ጫነላት››