am_tn/2ki/04/21.md

606 B

የእግዚአብሔር ሰው

‹‹የእግዚአብሔር ሰው ኤልሳዕ››

ወደ እግዚአብሔር ሰው በፍጥነት ደርሼ እንድመለስ

ሴትዮዋ ኤልሳዕን ለማግኘት እንደምትሄድ እንጂ፣ የምትሄደው ልጇቸው ስለ ሞተ መሆኑን አልተናገረችም፡፡ ይህንን የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ቶሎ ወደ እግዚአብሔር ሰው ሄጄ፣ ቶሎ እንድመጣ› ልጃቸው መሞቱን ግን ለባልዋ አልተናገረችም››