‹‹እንድትመጣ ንገራት››
‹‹እንድትመጣ ግያዝ ሲነግራት››
መተላለፊያው ላይ ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፣ ‹‹መውጫ መግቢያው ላይ››
‹‹ወንድ ልጅ››
ሴትዮዋ በእነዚህ ሁለት መጠሪያዎች የተጠቀመችው ኤልሳዕን ለማመልከት ነው፡፡
ለእርሱ ያለትን አክብሮት ለማሳየት ሴትዮዋ ራሷን አገልጋይህ አለች፡፡