ይህ የሚያመለክተው ኤልሳዕን ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የእግዚአብሔር ሰው ኤልሳዕ››
ምግብና ልብስ የመሳሰሉ አስፈላጊ ነገሮችን ለመግዛት ገንዘቡን ተጠቀመበት ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የተቀረውን ገንዘብ አንቺና ልጆችሽ ለኑሮ የሚያስፈልጋችሁን ለመግዛት ተጠቀሙበት፡፡