am_tn/2ki/04/01.md

812 B

የነቢያት ልጆች

እነዚህ የነቢያት ስብስብ እንጂ፣ በቀጥታ የነቢያት ልጆች አልነበሩም፡፡ 2 ነገሥት 2፥3 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ነቢያት››

አገልጋይህ ባሌ

‹‹አገልጋይህ የነበረው ባሌ››

ባለ ዕዳ

ለሰዎች ገንዘብ የሚያበድር ሰው

አገልጋይህ ምንም ነገር የላትም

ለእርሱ ያላትን አክብሮት ለማሳየት ሴትዮዋ የኤልሳዕ አገልጋይ እንደ ሆነች ተናገረች

ከጥቂት ዘይት በቀር በቤቷ ምንም

ይህ ማጋነን ነው፡፡ ያላት ንብረት የዘይት ማድጋ ብቻ ነበር፡፡