am_tn/2ki/03/26.md

1.5 KiB
Raw Permalink Blame History

ንጉሥ ሞሳ

የዚህን ንጉሥ ስም 2 ነገሥት 3፥4 ላይ በተረጐምህበት መንገድ ተርጉመው፡፡

በጦርነቱ መሸነፉን እንዳወቀ

‹‹ሰራዊቱ መሸነፉን…››

ሰይፍ የታጠቁ ሰባት መቶ ሰዎች

700 ሰይፍ የታጠቁ…››

ሰይፍ የታጠቁ

በሰይፍ የሚዋጉ ወታደሮች

ጥሶ ለመግባት

‹‹በኀይል አሸንፎ…›› ጦር ሜዳ ላይ የተሰለፉ ወታደሮች በጣም ብዙ ስለ ነበሩ አልፎ ለመሄድ አስቸጋሪ ነበር፡፡

የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጐ አቀረበው

ንጉሥ ሞሳ እስኪሞት ድረስ ልጁን በእሳት አቃጠለው፡፡ ይህን ያደረገው ለሐሰተኛው አምላክ ለካሞስ መሥዋዕት እንዲሆን ነበር፡፡ ይህን የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡

በእስራኤልም ላይ ታላቅ ቁጣ ሆነ

እዚህ ላይ ‹‹ቁጣ›› የሚለውን ቃል ግሥ ማድረግ ይቻላል፡፡ የተቆጣው ማን እንደ ነበር ሁለት ትርጒሞች ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ 1) ሞዓባውያን ወታደሮች፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሞዓባውያን ወታደሮች እስራኤልን በጣም ተቆጡ›› ወይም 2) እግዚአብሔር፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እግዚአብሔር እስራኤልን በጣም ተቆጣ››