am_tn/2ki/03/18.md

922 B

ይህ በያህዌ ፊት ቀላል ነው

የያህዌ ፊት የያህዌን ፍርድና መርማሪነት ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያህዌ ይህን እንደ ቀላል ነገር ነው የሚያየው›› ወይም፣ ‹‹ይህን ማድረግ ለያህዌ ቀላል ነገር ነው››

የተመሸገ ከተማ

የተመሸገ ከተማ ጠላት እንዳያጠቃው ዙሪያውን ረጃጅም ግንብ ያለው ከተማ ነው፡፡

መልካሙን ዕርሻ በድንጋይ ታበላሹታላችሁ

ይህ ማለት መልካሙ እርሻ ጥቅም ላይ እንዳይውል በድንጋይ ትሞሉታላችሁ ማለት ነው፡፡ ይህን የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹መልካሙን እርሻ ድንጋይ በመሙላት ጥቅም እንዳይሰጥ ታደርጉታላችሁ››