am_tn/2ki/03/15.md

969 B

ከዚያም እንዲህ ሆነ

‹‹እንዲህ ተደረገ››

በገና ደርዳሪ

በገና የማጫወት ሰው

የያህዌ እጅ በኤልሳዕ ላይ መጣ

እዚህ ላይ፣ ‹‹የያህዌ እጅ›› የያህዌን፣ ‹‹ኀይል›› ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የያህዌ ኀይል በኤልሳዕ ላይ መጣ››

ሸለቆ

እዚህ ላይ ሸለቆ ውሃ እንዲጠራቀምበት ሠራተኞች የቆፈሩት ረጅም የውሃ መውረጃ ነው፡፡

ሸለቆው ውሃ ይሞላል

ይህን ተሻጋሪ ግሥ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ይህን የወንዝ ሸለቆ ውሃ እሞላዋሁ››

እናንተ ትጠጣላችሁ

እዚህ ላይ ያህዌ የሚሰጠውን ውሃ መጠጣትን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እናንተም ውሃውን ትጠጣላችሁ››