am_tn/2ki/03/04.md

1.1 KiB

100,000 ጠቦትና 100,000 አውራ በግ ጠጉር ለእስራኤል ንጉሥ ይገብር ነበር

ሞሳ እንዲህ ያደርግ የነበረው መንግሥቱ በእስራኤል ንጉሥ ቁጥጥር ሥር ስለ ነበር ነው፡፡ የዚህን ዐረፍተ ነገር የተሟላ ትርጒም ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹መንግሥቱ በእስራኤል ንጉሥ ቁጥጥር ሥር ስለ ነበር በየዓመቱ 100,000 ጠቦትና የ100,000 አውራ በግ ጠጉር ለእስራኤል ንጉሥ የመስጠት ግዴታ ነበረበት››

100,000 ጠቦት… 100,000 አውራ በግ

‹‹አንድ መቶ ሺህ ጠቦት… አንድ መቶ ሺህ አውራ በግ››

እስራኤልን ሁሉ ለጦርነት አንቀሳቀሰ

‹‹የእስራኤልን ሕዝብ ሁሉ ለጦርነት ማዘጋጀት›› እዚህ ላይ፣ ‹‹እስራኤል ሁሉ›› አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የእስራኤል ወታሮችን ሁሉ ይመለከታል፡፡ የእስራኤል ወታደሮችን ሁሉ ለጦርነት አንቀሳቀሰ››