am_tn/2ki/01/17.md

1003 B

ኤልያስ እንደ ተናገረው እንደ ያህዌ ቃል

‹‹ያህዌ ለኤልያስ እንደ ነገረውና ኤልያስ እንደ ተናገረው››

የኢዮሣፍጥ ልጅ ኢዮራም በይሁዳ በነገሠ በሁለተኛው ዓመት

ኢዮራም በኢየሩሳሌም የነገሠው ምን ያህል ጊዜ እንደ ነበር በማሳየት ኢዮራም በእስራኤል መንገሥ የጀመረበትን ጊዜ ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የኢዮሳፍጥ ልጅ ኢዮራም የይሁዳ ንጉሥ በሆነ በሁለተኛው ዓመት››

በእስራኤል… የተጻፈ አይደለምን?

ይህን በዐረፍተ ነገር ማስቀመጥ ይቻላል፤ እንደ ተሸጋሪ ግሥ ማቅረብም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በእስራኤል… ተጽፈዋል›› ወይም፣ ‹‹ስለ እነዚህ ነገሮች አንድ ሰው በእስራኤል… ጽፎአል››