am_tn/2ki/01/01.md

725 B

ሞዓብ ዐመፀ

‹‹በሞዓብ የሚኖር ሕዝብ ዐመፀ››

ሰገነቱ ላይ ሳለ ከዐይነ ርግቡ

ሰገነቱ ቤተ መንግሥቱ ጣራ ላይ የተሠራ ክፍል ነው፡፡ ዐይነ ርግቡ መድረክ ወይም የመስኮት ሽፋን እንዲሆን ጌጥ ባለው ሁኔታ አንዱ በሌላው ላይ እንዲሻገር ተደርጐ ከቀጫጭን እንጨት ጣውላዎች ተሠራ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ቤተ መንግሥቱ ጣራ ላይ ባለው ክፍል ዙሪያ የተሠሩ ቀጫጭን የእንጨት ጣውላዎች››

ብዔል ዜቡል

(ስሞችን እንዴት እንደምትተረጉም ተመልከት)