am_tn/2co/07/15.md

471 B

2ኛ ቆሮንቶስ 7፡15-16

ለእናንተ ያለው ፍቅር ታላቅ ነው፡ ትኩረት፡"ባሁኑ ጊዜ ቲቶ ከፊት ይልቅ ያስብላችኋል" በፍርሃት እና በመንቀጥቀጥ ያደረጋችሁለትን አቀባበል፡ ትኩረት፡"በፍርሃት እና በመንቀጥቀጥ አቀባበል አደረጋችሁለት እናም ታዘዛችሁት" ወይም "በታላቅ ክብር ተቀብላችሁ ታዘዛችሁት"