am_tn/2co/07/13.md

482 B

2ኛ ቆሮንቶስ 7፡13-14

በዚህ እንበረታታለን፡ ትኩረት፡ "እውነተኛ በሆነው ለእኛ ባላችሁ ታማኝነት እንበረታታለን" ስለናንተ በመመካት ለእርሱ ተናግሬ ነበር፡ "በእናንተ መመካቴን ለእርሱ አሳይቼዋለሁ" አላሳፈራችሁኝም፡ ትኩረት፡"አላሳዘናችሁኝም" ትክክል መሆኑ ተረጋግጧል፡ "እውነት መሆኑ ታይቷል"