am_tn/2co/07/11.md

1005 B

2ኛ ቆሮንቶስ 7፡11-12

ምን አይነት ታላቅ ቁርጠኝነት፡ "ታላቅ ቁርጠኝነትን መረዳት" እንዳመጣላችሁ እዩ። ይህም ታላቅ ቁርጠኝነት ምን ያህል ንፁህ መሆናችሁን፡ ትኩረት፡"ንፁህ መሆናችሁን ለማረጋግጥ፥ውስጣችሁ የማጣ ነገር አለ" ምን ያህል በሃጢያት ላይ እንድትቆጡ እንዳደረጋችሁ፡ "ቁጣችሁ በሃጢያት ላይ ታላቅ ነበር" እንድትቆጡ፡ "የእናንት ቁጣ" ናፍቆት፡ ትኩረት፡ ልታዩኝ በእጅግ ትፈልጉ ነበር" ቅንዓት፡ ትኩረት፡"ትክክለኛ የሆነውን ለማድረግ እጅግ ትጓጉ ነበር" ለእኛ ምን ያህል እንደምታስቡ በእግዚአብሔር ፊት እንዲታወቅ ነው፡ ትኩረት፡"እግዚአብሔርም ሆነ እኛ እንድምንገነዘበው ለእኛ ያላችሁ ስሜት መልካም ነበር"