am_tn/2co/07/08.md

885 B

2ኛ ቆሮንቶስ 7፡8-10

ምንም እንኳ በመልዕክቴ፡ ትኩረት፡"ከመልዕክቴ እንደተረዳሁት" ነገር ግን፥* ለጥቂት ጊዜም እንዳሳዘናችሁ፡

"ነገር ግን ያዘናችሁት ለጥቂት ጊዜ ነው" እግዚአብሔር የሚወደው አይነት ሃዘን እየተለማመዳችሁ፡ ትኩረት፡ ወደ ንስሃ የሚመራ እግዚአብሔር የሚወደው ሃዘን እግዚአብሔር የሚወደው ሃዘን ፀፀት የሌለበት፥ ወደ ድነት የሚመራ ንስሃን ያመጣል፡ "ከሃጢያት እንድንርቅ የሚያደርግ እግዚእብሔር የሚወደው ሃዘን" ዓለማዊ ሃዘን ግን ሞትን ያመጣል፡ ትኩረት፡"ዓለማዊ ሃዘን ግን ወደ መንፈሳዊ ሞት የሚመራ በመሆኑ ንስሃ የለውም።