am_tn/2co/07/05.md

699 B

2ኛ ቆሮንቶስ 7፡5-7

ሰውነታችን እረፍት አልነበረውም፡ ትኩረት፡"በጣም ደክሞን ነበር" ወይም "ዝለን ነበር" በቲቶ መምጣት አፅናናን፡ ትኩረት፡"ከእናንተ ከቆሮንቶሶች ይዞ የመጣው የሚያበረታታ ዜና" ለእኔም ያላችሁን ታላቅ ፍቅር፥ርህራሄ እና ጥልቅ ሃሳብ ሲነግረን፡ ትኩረት፡"በእኔ በሆነብኝ ምክንያት ለእኔ ያላችሁን ፍቅር፥ርህራሄ እና ለደህንነቴ ያላችሁን ጥልቅ ሃላፊነት ነገረን።" በይበልጥ ተደሰትሁ፡ ትኩረት፡"በደስታ ተሞላሁ"