am_tn/2co/07/02.md

690 B

2ኛ ቆሮንቶስ 7፡2-4

በልባችሁ ስፍራ ስጡን፡ "በኑሮአችሁ ለእኛ ስፍራ ይኑራችሁ" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ይህንን የምላችሁ ልኮንናችሁ ብዬ አይደለም፡ ትኩረት፡ "አላሳጣችሁም" ምክንያቱም አብረን ለመሞትም ሆነ ለመኖር በልባችን ውስጥ አላችሁና፡ ትኩረት፡"ከናንተጋር ለመኖርም ሆነ ለመሞት የሚያስችል ፍቅር አለን" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) በመከራዎቻችን እንኳ፡ ትኩረት፡ "ከገጠሙን ተግዳሮቶች በላይ"