am_tn/2co/07/01.md

460 B

2ኛ ቆሮንቶስ 7፡1

የተወደዳችሁ ሆይ፡ ጳውሎስ የሚያመለክተው የቆሮንቶስ ሰዎችን ነው። ራሳችንን እናንፃ፡ እዚህ ጋር ጳውሎስ ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ከሚጎዳ ከየትኛውም አይነት ሃጢያት እንድንርቅ ይናገራል። በእግዚአብሔር ፍርሃት፡ በእግዚአብሔር ፊት ትሁታን መሆን።