am_tn/2co/06/14.md

1.5 KiB

2ኛቆሮንቶስ 6፡14-16

ከማያምኑ ጋር * በአንድ ላይ አትተሳሰሩ፡

ትኩረት፡"ከአማኞች ጋር ብቻ የምትተሳስሩ ሁኑ" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-doublenegatives]]) በአንድ ላይ፡ "በጋራ መቧደን" ወይም "የቅርብ ህብረት መፍጠር" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) ብርሃንስ ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው፡ ብርሃን ከጨለማ ጋር አብረው በጋራ መኖር አይችሉም። ብርሃን ሲኖር ፥ጨለማ ይሸሻል። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ቤልዖር፡ "ቤልዖር" የዲያብሎስ ሌላ ስሙ ነው። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) የሚያምንስ ከማያምን ጋር ምን ድርሻ አለው፡ አማኞች ከማያምኑ ጋር ተመሳሳይ የሆነ እሴት የላቸውም። ትኩረት፡"አማኝ ከማያምን ጋር ምን አይነት እሴት ይኖረዋል" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) የህያው እግዚአብሔር መቅደሶች ነን፡ ጳውሎስ ክርስቲያኖች ሁሉ የእግዚአብሔር መቅደስ ማደሪያዎች እንደሆኑ ያመለክታል። ትኩረት፡"በውስጣችን የሚኖር የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ አለን" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]])