am_tn/2co/06/11.md

1.1 KiB

2ኛ ቆሮንቶስ 6፡11-13

ሁሉን ነገር በግልፅ ነግረናችኋል፡ "በታማኝነት ነግረናችኋል" ልባችንንም ለእናንተ ከፍተንላችኋል፡ ትኩረት፡"በነፃ ፍቅራችንን አሳይተናችኋል" (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-idiom) ልባችሁ * በእኛ ምክንያት አልተዘጋም፡

ትኩረት፡"በእኛ ዘንድ የፍቅር ጉድለት አላሳየንም" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) ልባችሁ በራሳችሁ መሻት እንጂ፡ ትኩረት፡ "ፍቅራችሁን በሆነ ምክንያት ዘግታችሁብናል" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) ተገቢ በሆነ ሁኔታ እኔም እንደ ልጆች እናገራችኋለሁ፤ልባችሁን ክፈቱልን፡ ትኩረት፡ "በቀላሉ በልጅ ቋንቋ ስንናግራችሁ፥ተገቢ የሚሆነው እናንተም ፍቅራችሁን ስታሳዩን ነው" (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-idiom)