am_tn/2co/06/08.md

1.1 KiB

2ኛ ቆሮንቶስ 6፡8-10

እንሰራለን፡ "እንሰራለን" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጳውሎስን እና ጢሞቲዎስን ነው። በክብርም ሆነ በውርደት፡ እነዚህ ሰዎች የጳውሎስን አገልግሎት የሚመለከቱበትን ፅንፎች ያሳያል። (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-merism]]) በሃሜትም ሆነ በሙገሳ፡ እነዚህ ሰዎች ስልጳውሎስ አገልግሎት የሚናገሩትን ፅንፎች ያሳያል። (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-merism]]) የምንሞት ስንመስል ህያዋን ነን፡ ትኩረት፡"እንደምትመለከቱት፥የምንሞት ስንመስል ህያዋን ነን" ሁልጊዜም ግን ደስተኞች ነን፡ ትኩረት፡"መልካም ዜና በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ ምክንያት ሁልጊዜ ደስ ይለናል" ምንም የሌለን ስንሆን፥ ሁሉም አለን፡ ትኩረት፡"ምንም ባይኖረንም የእግዚአብሔር ሃብት ግን አለን"