am_tn/2co/06/04.md

893 B

2ኛ ቆሮንቶስ 6፡4-7

በድርጊቶቻችን፡ ጳውሎስ እዚህ ጋ የሚያመለክተው ወደራሱ እና ጢሞቲዎስ ነው። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) በድርጊቶቻችን ሁሉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች መሆናችንን እናረጋግጣለን፡ ትኩረት፡"የእግዚአብሔር አገልጋዮች መሆናችንን በአኗኗሯችን እና በንግግራችን እናረጋግጣለን" በእውነት ቃል፡ "እውነትን በታማኝነት በመስበክ" ለቀኝ እና ለግራ ለሚሆን ለፅድቅ የጦር ዕቃ ፡ ጳውሎስ ለሁሉም አይነት ሁኔታ በሚያስፈልግ መልኩ በመንፈሳዊ ሃይል በእግዚአብሔር እንደታጠቀ ያመለክታል። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]])