am_tn/2co/06/01.md

1.3 KiB

2ኛ ቆሮንቶስ 6፡1-3

አብሮ እንደሚሰራ፡ ትኩረት፡ "ከእግዚአብሔር ጋር አብሮ የሚሰራ" ጳውሎስ በተዘዋዋሪ መንገድ እርሱ እና ጢሞቲዎስ ከእግዚአብሔር ጋር እንደሚሰሩ ያሳያል። የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲሁ እንዳትቀበሉ እለምናችኋለሁ፡ ጳውሎስ ቆሮንቶሶችን የእግዚአብሔር ፀጋ በኑሯቸው እንዲገለጥ ያበረታታቸዋል። ትኩረት፡ "እግዚአብሔር ፀጋውን እንዳሳያችሁ ሰዎች መኖራችሁን እርግጠኞች እንድትሆኑ አሳስባችኋለሁ።" (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-doublenegatives) በምቹ ጊዜ ሰማሁህ፡ ትኩረት፡"በትክክለኛው ጊዜ ሰማሁህ" ምቹ ጊዜም ሆነ የድነት ቀን አሁን ነው፡ ትኩረት፡"በርግጥም፥ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው፤የድነትም ቀን አሁን ነው" አገልግሎታችን እንዳይነቀፍ በማንም ፊት ማሰናከያ አናኖርም፡ ትኩረት፡ ማንንም ሊያሳስት በሚችል አይነት መንገድ አንኖርም ወይም በአገልግሎታችንም የሚያስት ነገር አናደርግም።"