am_tn/2co/05/20.md

492 B

2ኛ ቆሮንቶስ 5፡20-21

ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ፡ ትኩረት፡"ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ" ክርስቶስን *የሃጢያት መስዋዕት፡ "እግዚአብሔር የክርስቶስን የመስቀል ሞት ተቀባይነት ያለው መስዋዕት አደረገው" እኛም በእርሱ የእግዚአብሔር ፅድቅ እንድንሆን፡ ትኩረት፡ "በእኛ ውስጥም የክርስቶስ ፅድቅ እንድንሆን"