am_tn/2co/05/18.md

707 B

2ኛ ቆሮንቶስ 5፡18-19

ባስታረቀንና፡ "በመለሰንና" "ባደሰን" የዕርቅ አገልግሎት፡ ሰዎችን ከክርስቶስ ጋር መልሶ የሚያገናኝ እና የሚያድስ አገልግሎት እግዚአብሔርም * ዓለሙን በክርስቶስ ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበር፡

እግዚአብሔር በክርስቶስ መስቀል ሞት ሰዎችን ወደ ራሱ ይመልስ ነበር። እኛንም ለዚህ የዕርቅ መልዕክት ታማኝ አድርጎ ሾመን፡ እግዚአብሔር ለጳውሎስ መልዕክቱን እንዲያሰራጭ ብሎም ከእግዚአብሔር ጋር እንዲያድሱ ይፈልጋል።