am_tn/2co/05/16.md

569 B

2ኛ ቆሮንቶስ 5፡16-17

ማንም በክርስቶስ ውስጥ ቢሆን፡ ትኩረት፡ "ማንም ክርስቶስን ቢያምን" አዲስ ፍጥረት ነው፡ ትኩረት፡ "አዲስ ባህሪ መያዝ" አሮጌ ነገሮች አልፈዋል፡ ትኩረት፡ "አሮጌው የአኗኗር መንገድ እና እስተሳሰብ ይጠፋል" ሁሉ አዲስ ሆኗል፡ ትኩረት፡ "አኗኗራችንና አስተሳሰባችን ክርስቶስን ከማወቃችን በፊት የነበረውን የማይመስል የተለየ ነው"