am_tn/2co/05/11.md

561 B

2ኛ ቆሮንቶስ 5፡11-12

ጌታን መፍራት ምን ማለት እንደሆን ስለምናውቅ፡ ትኩረት፡ "እግዚአብሔር ሐጢያትን እንደሚጠላ እንደሚፈርድም አውቀን" ለናንተም ህሊና ግልፅ እንደሚሆን፡ ትኩረት፡ "እናንተም እንደዚሁ እንደምታውቁ" አናቀርብላችሁም፡ ጳውሎስ እዚህ ጋር ከቆሮንቶስ አማኞች ውጪ ያሉትን ሲያመላክት ነው። (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-exclusive)