am_tn/2co/05/06.md

453 B

2ኛ ቆሮንቶስ 5፡6-8

በሰውነታችን በዚህ ምድር በምንኖርበት ጊዜ፡ ትኩረት፡"በዚህ ምድራዊ ሰውነት በምንኖርበት ጊዜ" በሰማይ ካለው ጌታ ርቀን፡ ትኩረት፡ "ከጌታ ጋር በቤት አይደለንም" ወይም "በሰማይ ከጌታ ጋር አይደለንም" ከጌታ ጋር በሰማይ ቤት፡ ትኩረት፡"ከጌታ ጋር በሰማይ መኖር"