am_tn/2co/05/04.md

629 B

2ኛ ቆሮንቶስ 5፡4-5

በዚህ ድንኳን ውስጥ ሆነን፡ "በዚህ ምድራዊ አካል ውስጥ ሆነን" (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-idiom) ከብዶን እንቃትታለን፡ ትኩረት፡ "ከሐጢያት ጋር እየታገልን" ራቁታችንን፡ ትኩረት፡ "ስንሞት" ለብሰን፡ ትኩረት፡ "በዘላለማዊ አካላችን ውስጥ ስንኖር" ሟች የሆነው ሰውነት በህይወት መዋጥ ስላለበት፡ ትኩረት፡"ምድራዊ የሆነው አካላችን ወደ አዲስ ሰማያዊ አካል ይለወጣል"