am_tn/2co/05/01.md

1.0 KiB

2ኛ ቆሮንቶስ 5፡1-3

ምድራዊ መኖሪያችን፡ ሰብዓዊ ሰውነታችን (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) መኖሪያችን ቢፈርስ፡ ሰብዓዊ ሰውነታችን ሲጠፋ በሰማይ በሰው እጅ ያልተሰራ ዘላለማዊ ቤት በእግዚአብሔር እንደተሰራልን እናውቃለን፡ እግዚአብሔር የምንኖርበትን አዲስ ዘላለማዊ አካል ይሰጠናል። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) ድንኳን ውስጥ ሆነን እንቃትታለን፡ ትኩረት፡"በዚህ ምድራዊ አካል ውስጥ ሆነን እንታገላለን" (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-idiom) ምክንያቱም ያን ለብሰን ስንገኝ ራቁታችንን ሆነን አንገኝም፡ ትርጉም ሊሆኑ የሚችሉ፡ 1) በእግዚአብሔር ፅድቅ እንሸፈናለን ወይም 2) እግዚአብሔር አዲስ አካልን ሰጥቶ ያለብሰናል።