am_tn/2co/04/16.md

2.1 KiB

2ኛ ቆሮንቶስ 4፡16-18

ስለዚህም ተስፋ አንቆርጥም፡ ትኩረት፡ "ስለዚህ እንበረታታለን" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-doublenegatives]]) ውጫዊው ማንነታችን እየደከም ቢመጣም፡ ይህ ሃረግ የጳውሎስን እና የጢሞቲዎስ ውጫዊ ገፅታን ያሳያል። '"እየደከመ" የሚለው ቃል የሚያሳየው ጤናማ ገፅታ እያጣ የመጣን የአንድን ሰው ሁኔታ ነው። ውስጣዊው ማንነታችን ዕለት በየዕለት ይታደሳል፡ "ውስጣዊ" የሚለው ቃል የሰውን ማሰቢያ ውስጣዊ ማንነት አመላካች ነው። "ይታደሳል" የሚለውም ቃል እሳቤዎች እንደገና አዎንታዊ መልክ እንደሚይዙ ያሳያል። መለኪያ ለሌለው፥ ለላቀው ዘላለማዊ ክብር፡ ጳውሎስ እና ጢሞቲዎስ የሚጥብቃቸው ክብር ከእቅም በላይ ከሆነ ክብደት ጋር ተነፃፅሯል። ይህ በሌላ አባባል በስራቸው እጅግ ታላቅ ክብር እንደሚያግኙ ያሳያል። ትኩረት፡ "በሰማይ ለዘላለም በታላቅ ሁኔታ መክበር" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) የሚያዘጋጀን፡ ይህ ቃል የሚያመለክተው እንድ ሰው እንዲሆን የሚጠብቀውን ነው። ትኩረት፡ "መፈለግ" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) የምናያቸው ነገሮች፡ ይህ በህይውት ሳለን የሚገኙ ንብረቶች ናቸው። ትኩረት፡ "ንብረቶች" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) የማይታዩት ነገሮች፡ ይህ የሚያመለክተው በሰማይ ያለውን ሽልማት ነው። ትኩረት፡ "በሰማይ ያለ ታላቅ ብድራት" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) ቀደም ብሎ ከሚገኘው ሃረግ መገንዘብ እንደሚቻለው ጳውሎስና ጢሞቲዎስ የሚጠብቁት ይህንን ነው። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-ellipsis]])