am_tn/2co/04/05.md

1.2 KiB

2ኛ ቆሮንቶስ 4፡5-6

ክርስቶስ ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ እንጂ * የእናንተ አገልጋዮች ነን፡

ይህ የዕብራዊያን ፀሐፊ እንዲህ በማለት የፃፈውን ያሳያል። ትኩረት፡"ክርስቶስ ጌታ እንደሆነ እና ለጥቅማችሁ እንደምንሰራ እናውጃለን።" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-ellipsis]]) ስለ ኢየሱስ ስንል፡ ትኩረት፡ ለኢየሱስ ክብር ለማምጣት በጨለማ ውስጥ ብርሃን ይብራ፡ ብርሃን መረዳትን ያመላክታል። ትኩረት፡ "ሰዎች ከዚህ ቀደም ያላስተዋሉትን ሲያስተውሉ"(ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) አበራልን፡ "አበራልን" የሚለው ቃል የእግዚአብሔርን የብሬሃን ፈጣሪነት እና መረዳትን ሰጪነት አመላካች ነው።" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) በልባችን ውስጥ፡ "ልብ የሚለው ቃል ሰው በራሱ እውነት ነው ብሎ የሚረዳውን ስፍራ አመላካች ነው። ትኩረት "ለእኛ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-synecdoche]])