am_tn/2co/04/01.md

1.6 KiB

2ኛ ቆሮንቶስ 4፡1-2

እኛ፡ "እኛ" ለሚለው ለዚህ ትርጉም ሊሆኑ የሚችሉ 1) ጳውሎስ እና የአገልግሎት ቡድኑ ወይም 2) ጳውሎስ እና ሌሎች ሐዋርያቶች ወይም 3) ጳውሎስ እና የቆሮንቶስ አማኞች ይህ አገልግሎት ስላለን እንዲሁም ምህረት እንደተቀበልን፡ እነዚህ ሁለቱም ሃረጎች የሚያመላክቱት እግዚአብሔር እርሱን እንድንመስል በመለወጥ ምህረቱን በማሳየት እንዴት እንዳገለገለን ነው። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-parallelism]]) አሳፋሪ እና ድብቅ እነዚህ ሁለት ቃላት አንድ አሳብን ይገልፃሉ። ትኩረት፡ "ድብቅ አሳፋሪ" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-hendiadys]]) የተንኮል ህይወት፡ "በማታለል መኖር" የእግዚአብሔርንም ቃል ያለ አግባብ አንጠቀምበትም፡ ይህ ሃረግ አንድ አዎንታዊ ሃሳብ ለመግለፅ ሁለት አሉታዊ ሃሳቦችን ያነሳል። ትኩረት፡"የእግዚአብሔርን ቃል በትክክል እንጠቀማለን። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-doublenegatives]]) በእግዚአብሔር ፊት፡ እግዚአብሔር የፀሐፊውን እውነተኛነት የሚረዳበት ሁኔታ እግዚአብሔር እነርሱን ከሚያይበት ጋር ተመላክቷል። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]])