am_tn/2co/02/16.md

1.1 KiB

2ኛ ቆሮንቶስ 2፡16-17

ለሞት የሚሆን የሞት ሽታ (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ለህይወት የሚሆን የህይወት ሽታ "ሽታ" የሚለው ቃል የሚያሳየው ክርስቶስን ስለማወቅ ነው። በመንፈስ ህያው የሆኑ ሰዎች፥ የክርስቶስ እውቀት ልክ እንደ ጣፋጭ የመዓዛ ሽታ ነው። ትኩረት፡"የህይወት እውቀት ሽታ ለህያዋን ሰዎች ነው" ለነዚህ ነገሮች የበቃ ማነው? ጳውሎስ ይህንን ጥያቄ የሚጠይቀው ክርስቶስን ማወቅ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ እንጂ ማንም የሚገባው ሆኖ እንዳልሆነ ለማሳየት ነው። ትኩረት፡"እነዚህ ነገሮች የሚገባው እንድም ሰው የለም።" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) በቅን ልቦና "እውነተኛ ፍላጎቶች" በክርስቶስ* እንናገራለን

"የምንናገረው በክርስቶስ ባለን እምነት ነው"