am_tn/2co/02/14.md

912 B

2ኛ ቆሮንቶስ 2፡14-15

በድል ለሚመራን ጳውሎስ ክርስቶስን ድልን እንደሚያቀዳጅ የጦር መሪ ይገልፀዋል። ትኩረት፡ "ድልን ይሰጠናል።" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] ጣፋጭ የእውቀት ሽታ "መልካም የእውቀት ሽታ።" ጳውሎስ "ጣፋጭ ሽታ" ሲል ደስ የሚያሰኝ እውቀትን ያመላክታል። ትኩረት፡"አስደሳች እውቀት" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) የክርስቶስ ጣፋጭ ሽታ "መልካም የክርስቶስ ሽታ" ጳውሎስ "ጣፋጭ ሽታ" የሚለውን ሃርግ ሲጠቀም አስደሳች እውቀት የሚለውን እንዲያመለክት ነው። ትኩረት "የክርስቶስ አስደሳች እውቀት" (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)