am_tn/2co/02/12.md

711 B

2ኛቆሮንቶስ 2፡12-13

በር ተከፍቶልኝ ነበር የተከፈተ በር አንድን ሰው አልፎ እንዲራመድ እንደሚያደርገው ሁሉ ጳውሎስም በጥሮአዳ የወንጌልን መልዕክት እንዲያካፍል እድል አግኝቶ ነበር። ትኩረት፡ "እድልን ተስጥቶኝ ነበር" (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor) ወንድሜን ቲቶን ብዙውን ጊዜ ጳውሎስ በአገልግሎቱ ውስጥ የሚካፈሉትን ሌሎች ሰዎች በክርስቶስ ወንድም በማለት ይጠራል። እነርሱን ትቼ "ስለዚህም የጥሮአዳ ሰዎችን ትቼያቸው ሄድኩ"