am_tn/2co/02/10.md

505 B

2ኛ ቆሮንቶስ 2፡10-11

ይቅርታ የማደርግለት * ስለ እናንተ ስል ነው

ስሜት ሊስጡ የሚችሉት ትርጉሞች 1) "ከእኔ ውስጥ ከሚውጣው ፍቅር የተነሳ ይቅር ብዬዋለሁ" (UDB) ወይንም 2) "ለናንተ ጥቅም ይቅር ተብሏል።" ምክንያቱም የርሱን እቅድ አንስተውምና ትኩረት፡ "እቅዱን ስለምናውቅ ነው" (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-litotes)