am_tn/2co/02/08.md

760 B

2ኛ ቆሮንቶስ 2፡8-9

ፍቅራችሁን በይፋ እንድታረጋግጡለት ይህ ማለት ወደ አማኞች ህብረት ተመልሶ ሲመጣ አቀባበል ማድረግ ማለት ነው። ትኩረት፡"በጋራ በምትሰበሰቡብት ጊዜ ቤተሰብ እንደምትወዱት ያህል አሁንም እንደምትወዱት አስታውቁ" በሁሉ ነገር ታዛዦች ይህ የሚያመለክተው ሁለቱንም ነገሮች ማለትም አንድን ሰው ለበደሉ መቅጣትና ከዚያም ይቅር ማለትን ነው። ትኩረት፡"እንድታደርጉት እንዳስተማርኳችሁ በሁሉ ነገር ታዛዦች ናችሁ" (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-explicit)