am_tn/2co/02/03.md

822 B

2ኛ ቆሮንቶስ 2፡3-4

እንዳያሳዝኑኝ ነው ጳውሎስ እዚህ ጋር የስሜት ጉዳት ስላደረሱበት የተወሰኑ የቆሮንቶስ አማኞች ይናገራል። ትኩረት፡"በእነርሱ ድርጊት እንዳልጎዳ" በታላቅ ጭንቀት፥ በልብ መናወጥ እንዲሁም በብዙ እንባ እነዚህ ሃረጋት የጳውሎስን ታላቅ ሃዘን ያሳያሉ፤ ይህንንም የፃፈው ለቆሮንቶስ ሰዎች ባለው ፍቅር በትልቅ ችግር ሆኖ ነው። ትኩረት፡ "ትልቅ ችግር ሊገጥመኝ የቻለው ታላቅ ሃዘን ስለገባኝ ሲሆን የዚህም መነሾ ለናንተ ካለኝ ሃላፊነት የተነሳ ነው።" (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-parallelism)