am_tn/2co/02/01.md

637 B

2ኛ ቆሮንቶስ 2፡1-2

በበኩሌ "የወሰንኩት ራሴ ነኝ" ላስከፋችሁ ትኩረት፡ "የምታደርጉትን በብርቱ ተቃውሜያለሁ" ባስከፋችሁ እንኳ ሊያስደስተኝ የሚችለው ያው ያስከፋሁት ሰው አይደለምን? ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ሰዎች ደስ እንዳሰኙት ከነገራቸው በኋላ ቢጎዳቸው ግን ሁለቱንም የሚያስከፋ ያስታውቃቸዋል። ትኩረት፡ "ባስከፋችሁ ደስ ስለማትሰኙ እኔም አልደሰትም" (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion)