am_tn/2ch/36/22.md

2.0 KiB

በመጀመሪያው ዓመት

ይህ የንጉሥ ቂሮስ የአገዛዝ ዘመን መጀመሪያን ያመለክታል ፡፡ ( ሕገኛ ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)

በኤርምያስ አፍ የተነገረው የእግዚአብሔር ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው

እዚህ “ቃል” የሚለው ስም “ተናገር” ከሚለው ግስ ጋር መተርጎም ይችላል ፡፡ “አፍ” የሚለው ቃል ኤርሚያስን ይወክላል ፡፡ ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔርም በኤርምያስ የተናገረው ነገር እንዲፈጸም” ወይም “ኤርምያስ የተናገረው የእግዚአብሔር ቃል ይፈጸም ዘንድ” ( ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወክልን እና ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)

እግዚአብሔር የፋርስ ንጉሥ የሆነውን የቂሮስን መንፈስ አነሳሳ

መንፈስን ማነሳሳት አንድን ሰው እርምጃ መውሰድ እንዲፈልግ ማድረግ ነው። ኣት: - “እግዚአብሔር የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ እርምጃ ለውሰድ እንዲፈልግ አደረገው” ( አንዱን በሁሉ ወይም ሁሉን በአንዱ መወከልን ፡ይመልከቱ)

የምድር መንግሥታት ሁሉ

ቂሮስ የማይገዛባቸው መንግስታት ስለነበሩ ይህ ግነት ነው ፡፡ ( ግነትን እና አጠቃላይን ፡ይመልከቱ)

ለእርሱ ቤት ይሠሩ ዘንድ

እዚህ “ቤት” የሚለው ቃል ቤተ መቅደስን ይወክላል ፡፡ ኣት: - “ለእርሱ ቤተ መቅደስ ለመሥራት” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

የእርሱ ህዝብ

“የእግዚአብሔር ሕዝብ”

ወደ ምድሪቱ ይሂድ

“ያ ሰው ወደ ይሁዳ ምድር ይሂድ”