am_tn/2ch/36/20.md

2.4 KiB

ንጉሡ ወደ ባቢሎን ተወሰደ

እዚህ “ንጉሡ” የሚለው ሥራውን እንዲሠሩ ያዘዛቸውን ይርሱን ወታደሮቹ ያመለክታል ፡፡ “ተወስዷል ” የሚለው ፈሊጥ ሲሆን እነርሱን በኃይል ወደ ባቢሎን ማምጣት ማለት ነው ፡፡ ኣት: - “ንጉሡ ሠራዊቱን በኃይል ወደ ባቢሎን ወሰደው” ( የባህሪ ስምን እና ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)

እስከ ፋርስ መንግሥት አገዛዝ ድረስ

“የፋርስ መንግሥት ወደ ሥልጣን እስኪመጣ ድረስ”

የእግዚአብሔር ቃል በኤርምያስ አፍ

እዚህ “ቃል” የሚለው ስም “ተናገር” ከሚለው ግስ ጋር መተርጎም ይችላል ፡፡ “አፍ” የሚለው ቃል ኤርሚያስን ይወክላል ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር በኤርምያስ በኩል የተናገረው” ወይም “ኤርምያስ የተናገረው የእግዚአብሔር ቃል” ( ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወከል ፡ይመልከቱ)

ምድሪቱ ሰንበትን በማድረግዋ እስክታርፍ ድረስ

ሰዎቹ በየሰባት ዓመቱ መሬቱን ባለማረስ የሰንበትን ሕግ መታዘዝ ነበረባቸው። ይህ ሐረግ ስለዚህ ሲናገር ምድርን እንደሰው የሰንበትን ሕግ የምትታዘዝ እና የምታርፍ አስመስሏታል ፡፡ ኣት: - “ምድሪቱ በሰንበት ሕግ እስክታርፍ ድረስ” ወይም “በሰንበት ሕግ በተደነገገው መሠረት ምድሪቱን ማንም ገና እስከማያርስ ድረስ” ( የባህሪ ስም: ተስብኦትን ፡ይመልከቱ)

በተተወችበት ዘመን ሁሉ ሰንበትን አከበረች

“እርሷ” የሚለው ቃል መሬትን ያመለክታል ፡፡ ምድሪቱ ሰንበትን የምታከብር ሰው እንደ ሆነች ተደርጋ ተገልጻለች ፡፡ ኣት: - “ምድሪቱ እስከተፈታች ድረስ የሰንበት ሕግ መስፈርቶች ተፈጽመዋል ማለት ነው ” ( የባህሪ ስምን: ተስብኦትን ፡ይመልከቱ)

በዚህ መንገድ ሰባ ዓመት ለማለፍ ነው

ምድሪቱ ባድማ ሆና ለ 70 ዓመት ቆየች ( ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)